ደቡብ ሱዳን በናይል ወንዝ ላይ የፉላ ግድብን ለመገንባት በዝግጅት ላይ መሆኗን ገለጸች

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-09-18 16:08:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደቡብ ሱዳን በናይል ወንዝ ላይ የፉላ ግድብን ለመገንባት በዝግጅት ላይ መሆኗን ገለጸች ደቡብ ሱዳን በናይል ወንዝ ላይ የሚገነባውን የፉላ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት ለማስጀመር ዝግጅት እያደረገች መሆኗን የሀገሪቱ የኃይል እና ግድቦች ሚኒስቴር አስታወቀ። በጁባ በተካሄደው 7ኛው ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ኮንቬንሽን (GLC 2026) ይፋዊ የሚዲያ ማስጀመርያ ስነ-ስርዓት ላይ የተናገሩት የኃይል እና ግድቦች ሚኒስትር አጎክ ማኩር፣ ሀገራቸው የግድቡን ግንባታ ለማካሄድ ከግብፅ በኩል የሚመጣ ምንም ዓይነት ፍራቻ እንደሌላት ገልጸዋል። ሚኒስትሩ አክለውም ደቡብ ሱዳን በአሁኑ ወቅት እየተጠቀመች ያለችው ከአጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ አንድ በመቶ ያህሉን ብቻ መሆኑን ጠቁመው፣ ይህም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ያለ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ማቆየቱን አስረድተዋል።…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]