የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ‼️
የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወረዳ ደረጃ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚጠይቀው የአገልግሎት ክፍያዎች ላይ ጭማሪ ተደርጓል። አዲስ ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት እና ዲጂታል መታወቂያ በወቅቱ ለማደስ 300 ብር፣የእድሳት ጊዜ ያለፈበት መታወቂያ ለማደስ እና በተለያየ ምክንያት የተበላሸ ዲጂታል መታወቂያ ለመቀየር 600 ብር፣ያላገባ አገልግሎት 400 ብር፣ለትውልደ ኢትዮጵያን ያላገባ አገልግሎት ለማግኘት 800 ብር ይከፍላሉ። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗