በሳውዲ አረቢያ የስራ ቅጥር ታገደ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-09-18 18:27:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሳውዲ አረቢያ የስራ ቅጥር ታገደ‼️ 📌የኢትዮጵያ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ባደረገው ውሳኔ መሰረት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚደረጉ የቤት ሠራተኞችን ቅጥር አግዷል። 📌ይህ ውሳኔ በሙሳኔድ(Musaned) ለቤት ሠራተኞች ቅጥር የሚደረጉ ክፍያዎች ግልጽነትን ለማረጋገጥ፣ ማጭበርበርን ለመከላከልና ክፍያዎች በኤሌክትሮኒክ መንገድ መፈፀም እንዳለባቸው ይደነግጋል። 📌ማንኛውንም የውል ሂደት ከመጀመሩ በፊት የቅጥር ቢሮዎች በሙሳኔድ ፈቃድ ያላቸው እና በይፋ የተመዘገቡ መሆናቸውን መረጋገጥ እንዳለባቸው አፅንዖት ተሰጥቷል። 📌የቤት ሠራተኞችን ቅጥር የሚመለከቱ ውሎች የሁሉም ወገኖች ህጋዊ እና የገንዘብ መብቶችን ለመጠበቅ በሙሳኔድ በኩል በኤሌክትሮኒክ መንገድ መገምገም እና መጽደቅ አለባቸው። ይህ ጉዳይ እስከሚስተካከል ድረስ በሳውዲ አረቢያ የሚደረጉ የሰራተኞች ቅጥር በኢትዮጵያ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]