በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር አዲሱ ይሁኔ እና መዝገቡ ስሜ ከዓለም አቀፍ ኮከቦች ጋር ይፋለማሉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-19 05:26:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር አዲሱ ይሁኔ እና መዝገቡ ስሜ ከዓለም አቀፍ ኮከቦች ጋር ይፋለማሉ። በዴንማርክ ኮፐንሃገን ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና መክፈቻ ቀን ከሚከናወኑት ዋና ዋና የሩጫ ዓይነቶች መካከል የወንዶች 5 ኪሎ ሜትር ውድድር አንዱ ሲኾን አትሌት አዲሱ ይሁኔ እና አትሌት መዝገቡ ስሜ ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ወክለው ይሰለፋሉ። ከበሪሁ አረጋዊ እና ዮሚፍ ቀጀልቻ በመቀጠል በርቀቱ ፈጣን ሰዓት ያለው ፈረንሳዊው አትሌት ጂሚ ግሬሰር የማሸነፍ ከፍተኛ ቅድመ ግምት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]