የአርሰናል ጉዞ አስካሁን የሚያቆም አልተገኘም ዛሬ ብራይተን ይሳካለት ይኾን?
የአርሰናል ጉዞ አስካሁን የሚያቆም አልተገኘም ዛሬ ብራይተን ይሳካለት ይኾን? የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ዛሬ የሚቀጥሉ ሲኾን አመሻሽ 11፡00 ላይ ሻምፒዮኑ አርሰናል ወደ አሜክስ ስታዲየም አቅንቶ ብራይተንን ይገጥማል። አርሰናል እስካሁን በሁሉም ውድድሮች በስምንት ጨዋታዎች ማሸነፍ ችሏል። በሊጉም አራቱንም ሳምንታት በድል በማጠናቀቅ በ12 ነጥብ የደረጃ ሰንጠረዡን እየመራ ይገኛል። ቡድኑ በአራቱ ሳምንታት አንድ ግብ ብቻ በማስተናገድ ጠንካራ የመከላከል አቅም ያሳየ ሲኾን፣ በግብ ጠባቂው…
Read the full story at amharamassmedia ↗