ክፍያ ማሻሻያ‼️
ክፍያ ማሻሻያ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወረዳ ደረጃ ለነዋሪዎች በሚሰጡ የነዋሪነት መታወቂያ እና ተያያዥ አገልግሎቶች ላይ የክፍያ ማሻሻያ ማድረጉ ታውቋል። በተደረገው የማሻሻያ ሰንጠረዥ መሰረት አገልግሎቶቹ እና አዲሱ የክፍያ ተመን እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፦ 🆔 የመታወቂያ አገልግሎቶች፦ * አዲስ ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት፦ 300 ብር (ነባር፦ 100 ብር) * ዲጂታል መታወቂያ በወቅቱ ለማደስ፦ 300 ብር (ነባር፦ 100 ብር) * የእድሳት ጊዜ ያለፈበት ዲጂታል መታወቂያ ለማደስ፦ 600 ብር (ነባር፦ 200 ብር) * የጠፋ ወይም የተበላሸ ዲጂታል መታወቂያ ለመተካት፦ 600 ብር (ነባር፦ 200 ብር) * በዲጂታል መታወቂያ ላይ የፊደል/የእድሜ/ሌሎች ማስተካከያዎችን ለማድረግ፦ 350 ብር (ነባር፦ 200 ብር) 📜 የያላገባ እና ተያያዥ ምስክር ወረቀቶች፦ * የያላገባ አገልግሎት…
Read the full story at wasulife ↗