"TPLF (ሕወሓት) ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ምንም ያልተሻሻለ ድርጅትና የጥፋት ቡድን ነው!" — ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-19 08:37:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

"TPLF (ሕወሓት) ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ምንም ያልተሻሻለ ድርጅትና የጥፋት ቡድን ነው!" — ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ‼️ አንድ ድርጅት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በኋላም ቢሆን የነበረበት የፖለቲካ አስተሳሰብና ስልት ላይ ረግቶ ሲቀር ውጤቱ የጥፋት መንገድ ብቻ ይሆናል። ጊዜው ቢቀየርም ድርጅቱ ግን አልተቀየረም ሲሉ ተደምጠዋል። አክለውም "የሕወሓት ትልቁ ውድቀት የጊዜን መለወጥና የሕዝብን ፍላጎት አለመረዳቱ ነው። ከተመሰረተበት ቀን ጀምሮ ራሱን ማሻሻልና ማደስ ያልቻለ፣ አሁንም በዚያው የድሮ የጥፋት መንገድ የሚጓዝ ቡድን ነው ሲሉ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልፅውታል!" በፖለቲካ ህይወት ውስጥ ራስን አለማደስ ማለት ከጥፋት ጋር መጋባት ነው። የሕወሓት ጉዞ የሚያሳየንም ይኸን እውነት ነው ብለዋል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]