🚨 𝗡𝗘𝗪: ብዙ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎች ኤርሊንግ ሀላንድ በዚህ አመት የባሎንዶር ውድድርን በተመለከተ እየተረሳ ነው ብለው ያምናሉ።

ETHIOEPLneutral2026-09-19 08:55:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚨 𝗡𝗘𝗪: ብዙ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎች ኤርሊንግ ሀላንድ በዚህ አመት የባሎንዶር ውድድርን በተመለከተ እየተረሳ ነው ብለው ያምናሉ። ኖርዌያዊው አጥቂ ከ2025/26 የውድድር ዘመን ጀምሮ 75 G/A ያስመዘገበ ሲሆን ከኪልያን ምባፔ በ6 ብቻ ያንሳል ምንም እንኳን ከምባፔ ያነሰ 10 ፔናሊቲ ቢመታም እና ከሱ በላይም 2 ዋንጫዎችን አሸንፏል። በተጨማሪም የሃላንድን አስደናቂ የአለም ዋንጫ ይጠቁማሉ, ኖርዌይ ብራዚልን እንድታሸንፍና ሩብ ፍጻሜ እንድትደርስ ረድቷቸዋል, ብራዚል ላይም 2 ግቦችን አስቆጥሯል. SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]