ጀግኒት ኮርተንብሻል!!

ZENA24NOWneutral2026-09-19 10:26:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጀግኒት ኮርተንብሻል!! በዴንማርክ እየተካሄደ በሚገኝው የዓለም አትሌቲክስ የጎናዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሴቶች 1 ማይል ውድድር ተካሂዷል። አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ 2ኛ ደረጃ በመያዝ የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆናለች ። እንኳን ደስ አለን ! መሐሪ ነጋሽ - ከዴንማርክ ኮፐንሀገን #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]