#ጥቆማ
#ጥቆማ ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ነሐሴ/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት በምክትል ፕሬዝዳንት ክፍት የሥራ መደቦች ተወዳዳሪዎችን በመዝገብ ላይ ይገኛል። አስፈላጊ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምልመላ ውድድሩ በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ እና በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። (ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗