ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-19 10:22:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል አሙዲ፣ የቡድኑ የሠራተኛ ቁጥር ከአሁኑ 80 ሺህ ወደ 100 ሺህ እስከ 120 ሺህ እንዲያድግ አቅጣጫ መስጠታቸው ተገለጸ። ይህም በከፍተኛው ግብ ላይ እስከ 40 ሺህ ተጨማሪ የሥራ ዕድሎች ሊፈጠሩ የሚችሉበት የሥራ ማስፋፊያ እቅድ ነው። አል አሙዲ ይህንን አቅጣጫ የሰጡት ለወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር ከኢኮኖሚያዊ ጉዳይ ባሻገር ለአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ጠቃሚ መሆኑን በመግለጽ ነው። “ሚድሮክ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድርጅት ነው፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ድርጅት ነው” በማለት የገለጹት አል አሙዲ፣ ቡድኑ የመንግሥትን ሀገራዊ የልማት አቅጣጫ በመከተል የልማት ሥራዎቹን በስፋት እንደሚቀጥል አመልክተዋል። በቀጣይ የMIDROC የሥራ እና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]