#ደቡብ_ሱዳን #በፉላ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ለማልማት ያላትን ቁርጠኝነት አደሰች፤ #የግብፅን ተቃውሞም ውድቅ አደረገች‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-19 10:34:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ደቡብ_ሱዳን #በፉላ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ለማልማት ያላትን ቁርጠኝነት አደሰች፤ #የግብፅን ተቃውሞም ውድቅ አደረገች‼️ ደቡብ ሱዳን በኒሙሌ አቅራቢያ በነጭ አባይ ተፋሰስ ላይ ለረጅም ጊዜ ስታቅደው የቆየችውን የፉላ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክትን ለማልማት በመዘጋጀት ላይ መሆኗን አስታወቀች። "ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም" ያሉት ሚኒስቴሩ "ግድቦቻችንን ለመገንባት ዝግጁ ነን" ሲሉ ተናግረዋል። በተጨማሪም በመንግሥት ዝግጅት ላይ ለፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ገለፃ ማድረጋቸውን እና ኢንቨስተሮች እንዲሁም ዲፕሎማሲያዊ ተወካዮች ሚኒስቴሩን ማነጋገር ጀመረዋል ያሉ ሲሆን መንግሥት ይፋ ለማድረግ ዝግጁ በሚሆንበት ጊዜ ተጨማሪ ዝርዝሮች ይፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]