ማይጨው የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል‼

WASULIFEneutral2026-09-19 10:53:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማይጨው የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል‼ ​ በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ በማይጨው ከተማ 01 ቀበሌ ከባቡር ጣቢያው አካባቢ በሚገኝ የህወሃት የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ ማከማቻ መጋዘን ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ነው የተገለፀው። ከስፍራው በደረሰኝ መረጃ መሰረት ​ጥቃቱ ሁለት ጊዜ የተሰነዘረ ሲሆን፣ ህውሃት በስፍራው የተከማቸውን ተተኳሽ ወደ ራያ ግንባር ለማጓጓዝ በዝግጅት ላይ እንደነበር መረጃው ያመለክታል። ጥቃቱን ተከትሎ በስፍራው ለበርካታ ደቂቃዎች የቆየ ከፍተኛ ፍንዳታ እና መተራምስ የተፈጠረ ሲሆን፣ በሰው ህይወት ላይ ስለደረሰው ጉዳት እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። #WasuMohammed ​እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]