ከባድ የድሮን ጥቃት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-19 12:12:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ ዛሬ መስከረም 9/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:20-5:50 አካባቢ በራያ ማይጨው ከተማ ሶስት ጊዜ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የአካባቢው ምንጮች ለአዩዘሀበሻ አረጋግጠዋል። ጥቃቱ የህወሓት ታጣቂዎችን እና የጦር መሳሪያዎችን ያነጣጠረ ነበር። በዚህም:-ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የህወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል፤ቆስለዋል። በተጨማሪም፦ ➡️ የጦር መሣሪያ የጫነ ተሽከርካሪ ➡️ አንድ ታንክ ➡️ አንድ ዙ-23 ➡️ አንድ የሎጂስቲክስ ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]