36 ሴት ተማሪዎች በአንድ ጊዜ ማረገዛቸው ተሰምቷል፤ ጉዳዩም መነጋገሪያ ሆኗል!

WASULIFEneutral2026-09-19 12:36:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

36 ሴት ተማሪዎች በአንድ ጊዜ ማረገዛቸው ተሰምቷል፤ ጉዳዩም መነጋገሪያ ሆኗል! በኬንያ ቡንጉማ በሚገኝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 36 ተማሪዎች እርጉዝ መሆናቸውን ተከትሎ፣ አስረግዘዋል ተብለው የተጠረጠሩ 20 ወጣቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው እና ፖሊስ ፍለጋ መጀመሩ ተሰምቷል። በአሁኑ ወቅትም ሰፊ ምርመራ እየተደረገ ይገኛል። ከነዚህ ወጣቶች መካከል አንደኛው በተለይ በርካታ ታዳጊዎችን ሳያረግዝ አልቀረም ተብሎ ተጠርጥሯል። ትምህርት ቤቱ እንዳሳወቀው፦ 📌 13ቱ ተማሪዎች ወልደዋል 📌 13ቱ በአሁኑ ወቅት እርጉዝ ናቸው 📌 10ሩ ደግሞ በእርግዝናው ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠዋል ለዚህ አሳዛኝ ክስተት በምክንያትነት የተጠቀሰው በአካባቢው የተንሰራፋው ድህነት ሲሆን፣ ወጣቶቹ ለታዳጊዎቹ «ቁሳቁስ እንገዛላችኋለን» በሚል ማታለያ እየደለሉ አባልገዋቸዋል ተብሏል። በተጨማሪም ተማሪዎቹ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]