ከባድ የድሮን ጥቃት‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-09-19 12:28:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ ዛሬ መስከረም 9/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:20-5:50 አካባቢ በራያ ማይጨው ከተማ ሶስት ጊዜ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የአካባቢው ምንጮች ለአዩዘሀበሻ አረጋግጠዋል። ጥቃቱ የህወሓት ታጣቂዎችን እና የጦር መሳሪያዎችን ያነጣጠረ ነበር። በዚህም:-ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የህወሓት ታጣቂዎች ተገድለዋል፤ቆስለዋል። በተጨማሪም፦ ➡️ የጦር መሣሪያ የጫነ ተሽከርካሪ ➡️ አንድ ታንክ ➡️ አንድ ዙ-23 ➡️ አንድ የሎጂስቲክስ ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]