(ዘ-ሐበሻ ሕይወት) "አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን" የሚለው ጸሎት የተጻፈው በከንቱ አይደለም። ድሮ ሰው ፈተና ሲባል ሰይጣን ቀንዱን አውጥቶ፣ ጅራቱን እያወዛወዘ፣ ጦር ይዞ የሚመጣ ይመስለው ነበር። ለካስ ፈተና ማለት በሜጋ ፒክስል የተለካ፣ ስክሪን ታች ያለው፣ አንዳንዴም ቀይ ሊፕስቲክ ተቀብቶ "አባቴ ጸልዩልኝ" እያለ የሚመጣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው!

ZEHABESHANEWSneutral2026-09-19 16:05:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ሕይወት) "አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን" የሚለው ጸሎት የተጻፈው በከንቱ አይደለም። ድሮ ሰው ፈተና ሲባል ሰይጣን ቀንዱን አውጥቶ፣ ጅራቱን እያወዛወዘ፣ ጦር ይዞ የሚመጣ ይመስለው ነበር። ለካስ ፈተና ማለት በሜጋ ፒክስል የተለካ፣ ስክሪን ታች ያለው፣ አንዳንዴም ቀይ ሊፕስቲክ ተቀብቶ "አባቴ ጸልዩልኝ" እያለ የሚመጣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው! ዛሬ ማኅበራዊ ሚዲያውን ያናወጠው ጉድ፣ የሰውን ልጅ የሥጋ ድካምና የዘመኑን ቴክኖሎጂ አስፈሪነት በሚገባ የሚያሳይ ነው። ነገሩ እንዲህ ነው፤... አንድ የተከበሩ የሃይማኖት አባት፣ በመዓልት ሲያስተምሩት የዋሉትን "ሥጋን መግዛት" የተሰኘ ርዕስ፣ በሌሊት በተግባር ሊፈትኑት ይሞክራሉ። "መንፈስ ዝግጁ ናት፣ ሥጋ ግን ደካማ ነው" እንዳለው መጽሐፉ፣ አባታችንም ሥጋቸውን ለመገሰጽ ብለው ከእህት ጋር እልህ አስጨራሽ ትግል ገጠሙ። እኚህ አባት…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]