" ' የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ ተዘግቷል ' ፣  ' ዜጎች እየተሰማሩ አይደለም '  ወዘተ በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሙሉ በሙሉ መሠረት የለሽ ናቸው " - ሚኒስቴሩ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-19 16:04:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ' የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ ተዘግቷል ' ፣ ' ዜጎች እየተሰማሩ አይደለም ' ወዘተ በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሙሉ በሙሉ መሠረት የለሽ ናቸው " - ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያና ሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምምነት ዙሪያ ሚኒስቴሩ ማብራሪያ ሰጠ። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር " በኢትዮጵያና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የሥራ ስምምነት እና የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የተለያዩ የተሳሳቱና መሠረተ ቢስ መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክተናል " ሲል ገልጿል። " ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያውያን የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ዋና መዳረሻ ከሆኑ አገራት አንዷ ናት " ያለው ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ ቁጥጥር የሚደረግበት የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ማዕቀፍ ውስጥ ቁልፍ አጋር ሆና መቀጠሏን ገልጿል። በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምሪት ውስጥ የሚሠሩትን ጨምሮ፣ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ምኅዳር ውስጥ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]