"ወደ ሳዑዲ የስራ ስምሪቱ አልተዘጋም"ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር

WASULIFEneutral2026-09-19 16:33:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ወደ ሳዑዲ የስራ ስምሪቱ አልተዘጋም"ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት በሚሰራጩ መሠረተ ቢስ መረጃዎች ላይ ይፋዊ ማብራሪያ ሰጥቷል። ሚኒስቴሩ “አንድም ሰው አልሄደም”፣ “የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ (E-LMIS) ተዘግቷል” እና “ለጥቂቶች ብቻ የተዘጋጀ ነው” የሚሉ አሉባልታዎችን አስተበለ፤ ሕጋዊ የሥራ ስምሪቱ በE-LMIS ሥርዓት አማካኝነት በተቀላጠፈ ሁኔታ እየቀጠለ እንደሚገኝም አረጋግጧል። "የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ አልተዘጋም፤ ሕጋዊ የሥራ ስምሪቱ በተቀላጠፈ ሁኔታ እየቀጠለ ይገኛል" ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያውያን ቁልፍ የሥራ መዳረሻ አገር መሆኗ የተገለጸ ሲሆን፣ ሂደቱም የዜጎችን ደኅንነትና ክብር ባጠበቀ መልኩ ፈቃድ ባላቸው ኤጀንሲዎች በኩል እየተከናወነ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]