ገዳ ባንክ ከ1 ቢሊየን ብር  በላይ ትርፍ ማግኘቱን  አስታወቀ

ZENA24NOWneutral2026-09-19 16:14:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ገዳ ባንክ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ ባንኩ ይህን ያለው በዛሬው እለት 5ኛውን የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ባካሄደበት ወቅት ላይ ነው። የገዳ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚአቶ ወልዴ ቡልቶ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ባንኩ በተጠናቀቀው የ2025/26 በጀት አመት 1ቢሊዮን 5 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማስመዝገብ ችሏል። ይህም የእቅዱን ከ120 ፐርሰንት በላይ አፈፃፀም ማስመዝገብ የተቻለበት ነው ብለዋል። እንዲሁም የባንኩ አጠቃላይ ሀብት የ64 በመቶ እድገት ማሳየቱን ስራ አስፈፃሚው ገልፀው አሁን ላይ 16 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱን ጠቁመዋል። ከተመሰረተ የሶስት አመት ተኩል እድሜን ያስቆጠረው ገዳ ባንክ የደንበኞቹ ቁጥርም በከፍተኛ ሁኔታ በማደግ ከ1 ሚሊዮን በላይ ደርሷል። በተጨማሪም ገዳ ባንክ የዲጂታል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]