" ጊፋታ "
" ጊፋታ " የጊፋታ በዓል በወላይታ ሶዶ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ፣ በዩኔስኮ የማይዳሰስ የዓለም ባህላዊ ቅርስ ሆኖ ከተመዘገበ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በወላይታ ሶዶ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። የበዓሉ አከባበር በተለያዩ የባህልና የኪነ-ጥበብ መርሐ ግብሮች የተሞላ ሲሆን፣ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎችና ከዓለም ሀገራት የመጡ እንግዶች፣ ጎብኚዎች እና የወላይታ ተወላጆች በዓሉን ለመታደም ወደ ወላይታ ሶዶ ከተማ ገብተዋል። ዛሬ በዋዜማው ከተካሄዱት መርሐ ግብሮች መካከል የባህላዊ አልባሳት፣ ጥበባትና ጭፈራዎች፣ የወላይታ ባህላዊ ምግቦችና የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የሚያስተዋውቁ አውደ-ርዕዮች እንዲሁም የጊፋታን ታሪካዊና ባህላዊ እሴቶች የሚያጎሉ ሲምፖዚየሞች ይገኙበታል። ምሽቱን በወላይታ ሶዶ ሰማይ ላይ የቀረበው የድሮን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗