ዛሬ የተማሪዎች ምረቃ ነው።
ዛሬ የተማሪዎች ምረቃ ነው። ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሶስት እና ስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን 560 ሰልጣኞች ዛሬ እሑድ መስከረም 10/2019 ዓ.ም በአዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ከጠዋቱ 03:00 እስከ 06:30 ያስመርቃል። ከዚህ ቀደም ተቋሙ ለጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ወ/ሪት ብሩታዊት ዳዊት አበርክቶት እንደነበረው የክብር ሽልማት በዚህም የምረቃ ዙር በቴክኖሎጂ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ ባለሙያ ይሰጣል። በመርሐግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊ፣ የትምህርት ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች እና ታዋቂ ግለሰቦች የሚገኙ ይሆናል። ከሀገራችን የሚዲያ ተቋማት ኢቢኤስ ቴሌቪዥን፣ አርትስ ቴሌቪዥን፣ አሐዱ ራዲዮ፣ ጌቱ ተመስገን የፌስቡክ ፔጅ፣ ፋስት መረጃ እና ድሬ ቲዮብ የሚገኙ ይሆናል። ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ሰልጣኞች የሰርተፍኬት፣ የመጽሐፍ፣ የሜዳልያ እና የዋንጫ ዕውቅና አሰጣጥ…
Read the full story at sagetraininginstitute ↗