ሰበር ዜና : በማይጨው አቅራቢያ በተፍጸመ የድሮን ጥቃት፣ ለህወሓት ንብረት የሆኑና በኤርትራ መንግሥት የቀረቡ ናቸው የተባሉ ከባድ መሣሪያዎችን ሙሉ በሙሉ ወድመዋል

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-20 10:16:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና : በማይጨው አቅራቢያ በተፍጸመ የድሮን ጥቃት፣ ለህወሓት ንብረት የሆኑና በኤርትራ መንግሥት የቀረቡ ናቸው የተባሉ ከባድ መሣሪያዎችን ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በጥቃቱ ወድመዋል ከተባሉት መካከል ታንኮች፣ የኡራል ሎጂስቲክስ ተሽከርካሪዎች፣ የመድፍ መሣሪያዎች እና ZU-23 የፀረ-አየር መድፎች ይገኙበታል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]