በራሳቸው ተጣብቀው የተወለዱ ኢትዮጵያውያን መንትዮች በተሳካ ሁኔታ ተለያዩ‼
በራሳቸው ተጣብቀው የተወለዱ ኢትዮጵያውያን መንትዮች በተሳካ ሁኔታ ተለያዩ‼ በራሳቸው (ጭንቅላታቸው) ተጣብቀው የተወለዱት ሁለት ዓመት የሆናቸው ኢትዮጵያውያን መንትዮች፣ ከ24 ሰዓታት በላይ በፈጀና ከ300 ሰዓታት በላይ ዝግጅት በተደረገበት አስደናቂ የቀዶ ጥገና ህክምና በተሳካ ሁኔታ መለያየታቸው ተገለፀ። የተለያዩ የህክምና ስፔሻሊስቶች በተሳተፉበት በዚህ ኦፕሬሽን፣ የህፃናቱ የተጋሩት የደም ስሮችና ህዋሳት በጥንቃቄ ተለይተዋል። በዚህም ህፃናቱ በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ለመተያየት ችለዋል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና «Ronald McDonald House» በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ ህክምናቸው የተከናወነው እነዚህ ህፃናት፣ በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተስፋ ሰጪ ዜና ተበስሯል። #WasuMohammed እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…
Read the full story at wasulife ↗