#ጥቆማ
#ጥቆማ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በአማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም (Alternative Teachers' Training Program) ለዘጠኝ ወራት ሰልጥነው በተለያዩ ክልሎች ውል ፈርመው በመምህርነት ለማገልገል የሚፈልጉ አመልካቾችን ተቀብሎ በመደበኛ ፕሮግራም ሸፍኖ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የስልጠና ዘርፎች ➻ Biology ➻ Chemistry ➻ Mathematics ➻ Physics ➻ History ➻ Geography ➻ Citizenship ➻ Economics ➻ Agriculture ➻Performing and Visual Arts ➻ English Language ➻ Information Communication Technology የማመልከቻ መስፈርቶች ➻ አመልካቾች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት እና የመውጫ…
Read the full story at tikvahuniversity ↗