በኢትዮጵያ የአእምሮ ሕክምና ባለሙያዎች ቁጥር ከ200 በላይ ማደጉ ተገለጸ
በኢትዮጵያ የአእምሮ ሕክምና ባለሙያዎች ቁጥር ከ200 በላይ ማደጉ ተገለጸ በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በፊት 9 ብቻ የነበረው የአእምሮ ሕክምና ባለሙያዎች ቁጥር በአሁኑ ወቅት ከ230 እስከ 240 ማደጉን የኢትዮጵያ የአእምሮ ሀኪሞች ማህበር ገለጸ። ማህበሩ 13ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን «ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) ለተደራሽ እና ጥራት ላለው የአእምሮ ጤና እንክብካቤ መጠቀም» በሚል መሪ ቃል አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የማህበሩ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አታላይ አለም እንደተናገሩት፣ ቀደም ሲል አገልግሎቱ በአዲስ አበባ ብቻ ይወሰን ስለነበር ታካሚዎች ለቀናት ተጉዘው ይመጡ እንደነበር አስታውሰዋል። አሁን ላይ ግን ይህ አሰራር ቀርቶ አገልግሎቱ በሁሉም ክልሎች ተደራሽ መሆን መጀመሩን ገልጸዋል። ሆኖም በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አገልግሎቱ አሁንም ለህብረተሰቡ በበቂ ሁኔታ…
Read the full story at addis_news ↗