“ጋሪ ወሮ” የቦሮ ሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-20 11:30:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ጋሪ ወሮ” የቦሮ ሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው። የቦሮ-ሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል የኾነው “ጋሪ ወሮ” በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ የቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስካለች አልቦሮ፣ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር፣ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የቦሮ-ሺናሻ ብሔረሰብ ተወላጆች እና ሌሎችም ተጋባዦች ተገኝተዋል። የበዓሉ አከባበር በአባቶች ምርቃት፣ ችቦ በመለኮስ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]