ራፊኛ ከባርሴሎና ለመልቀቅ ወስኖ እንደነበር ገለጸ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-20 11:34:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ራፊኛ ከባርሴሎና ለመልቀቅ ወስኖ እንደነበር ገለጸ። የባርሴሎናው የክንፍ መስመር ተጫዋች ራፊኛ ሀንሲ ፍሊክ የቡድኑ አሰልጣኝ ኾነው ከመሾማቸው በፊት ከክለቡ ለመልቀቅ ወስኖ እንደነበር ይፋ አድርጓል። “ከኮፓ አሜሪካ ውድድር በኋላ እና ሀንሲ ፍሊክ ከመምጣታቸው በፊት ከባርሴሎና ለመልቀቅ ወስኜ ነበር” ብሏል። “ነገር ግን እሳቸው የክለቡ አሠልጣኝ ኾነው ከተሾሙ በኋላ ነገሮች በሙሉ ተቀይረዋል” ሲል ለአሠልጣኙ ያለውን ክብር ገልጿል ሲል ማርካ አስነብቧል። #አሚኮ #ስፖርት #ባሕር_ዳር #መስከረም_10_2019_ዓ_ም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]