ኢትዮጵያ በቴምር ልማት መስክ ያላትን እምቅ አቅም የምታሳይበት ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በይፋ ተጀምሯል!
ኢትዮጵያ በቴምር ልማት መስክ ያላትን እምቅ አቅም የምታሳይበት ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በይፋ ተጀምሯል! የልምድ ልውውጦች፣ ሳይንሳዊ ውይይቶች እና የላቁ የግብርና ፈጠራዎች የቀረቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ይጎብኙ። 📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም. 📍 ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል #DatePalmFestivalEthiopia #AfarDatePalm #KhalifaAward #AgriculturalInnovation #EthiopiaEvents
Read the full story at tikvahethmagazine ↗