#እንድታውቁት: የቀድሞ የይዞታ ካርታ እያለ አዲስ ሕጋዊ የካዳስተር ምዝገባ ለምን ያስፈልጋል?

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-09-20 11:45:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

#እንድታውቁት: የቀድሞ የይዞታ ካርታ እያለ አዲስ ሕጋዊ የካዳስተር ምዝገባ ለምን ያስፈልጋል? የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የቀድሞ የይዞታ ካርታ ያላቸው ባለይዞታዎች አዲሱን ሕጋዊ የካዳስተር ምዝገባ ማካሄድ ለምን እንደሚያስፈልጋቸው በሚል በገጹ ያቀረበውን መረጃ እንናጋራችሁ። ኤጀንሲው እንዳስታወቀው አዲሱ ምዝገባ የቀድሞውን ሰነድ ለመሻር ወይም ተመሳሳይ መብትን ለሁለተኛ ጊዜ ለመስጠት ሳይሆን፣ ያለውን የይዞታ መረጃ በዘመናዊና በተደራጀ የካዳስተር ሥርዓት ማረጋገጥን ዓላማ ያደረገ ነው። የመብት ሰጪ እና የመዝጋቢ ተቋማት ልዩነት ነባሩ ካርታ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ተጠቃሚነት መብት ሲፈቅድ የሚሰጠው የፈቃድ ሰነድ ሲሆን፤ በአዋጅ ቁጥር 1381/2017 መሠረት የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የሚሰጠው የካዳስተር ሰርተፊኬት…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]