ይህችን ቤተክርስቲያን በሐመረ ብርሃን ዐይን ብናያት ደስ ይለኛል!

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-20 12:16:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

ይህችን ቤተክርስቲያን በሐመረ ብርሃን ዐይን ብናያት ደስ ይለኛል! ቀምሼው የጣመኝ ከመጣምም በላይ ከዚህ በኋላ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ብዙ እንድሠራ ያነሳሳኝን በሐመረ ብርሃን የተዘጋጀው የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ዐውደ ርዕይን እጋብዛችኋለሁ ሳይሆን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ። እስካሁን ያልጎበኛችሁ እንዳያመልጣችሁ! 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል!! ዛሬ መስከረም 10 ብቻ! በሆላንድ ፓርክ 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]