የስዌዲ ጣቢያው ጥቃት‼️
የስዌዲ ጣቢያው ጥቃት‼️ ትናንት መስከረም 9, 2019 ዓ.ም በትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን በሚገኙ በርካታ ከተሞች መብራቶች እንዲጠፉ ተደርገው የኤርትራ ሰራዊት በስፋት እንዲገባ ተደርጓል። ይህንን ተከትሎ ዛሬ ረፋድ በአዲ ነብሪ ኢድ እና አዲ ዳኤሮ መካከል ባለው #ስዌዲ ጣቢያ ላይ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች ተካሂደዋል። ታጣቂዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። እህል የጫነ አንዳ ተሳቢ ተመቷል፣ ህወሓት የእርዳታ እህል ነው ያለ ቢሆንም እህሉ ለታጣቂዎቹ ከኤርትራ የተላከ መሆኑን የአካባቢው ምንጮች እየገለፁ ይገኛሉ። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗