64 የፅንፈኛው ቡድን ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ እጅ ሰጡ።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-20 15:11:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

64 የፅንፈኛው ቡድን ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ እጅ ሰጡ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ ገደብየ አካባቢና በሰሜን ጎንደር ዞን አዲአርቃይ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 64 የፅንፈኛው ቡድን አባላት የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው እጅ መስጠታቸው ተገለፀ ። የክፍለጦር አዛዥ የሆኑት ኮሎኔል ሸለመው ሙለታ የፅንፈኛው ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እንዲገቡ ክፍለጦሩና የመከላከያ መረጃ ባደረጉት የተቀናጀ ስራ 59 ታጣቂዎች ስናይፐር፣ ክላሽና ኋላቀር መሳርያ ከነ መሰል ተተኳሹ ይዘው መግባታቸው ገልፀዋል። በተመሳሳይ በአደርቃይ ወረዳ 05 ታጣቂዎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምህረት ጠይቀው ለሰራዊታችን እጃቸው የሰጡ መሆኑ በ10ኛ ዕዝ የመብረቅ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ስንታየሁ ሰይድ ተናግረዋል። አመራሮቹ አሰከትለውም ከሰላም የሚጠቀም እንጂ የሚጎዳ ነገር እንደሌለ ገልፀው…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]