ታግደዉ የነበሩት የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪዎች በአዲስ እና ጥብቅ ማዕቀፍ ሊጀምሩ ነዉ

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-20 15:29:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታግደዉ የነበሩት የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪዎች በአዲስ እና ጥብቅ ማዕቀፍ ሊጀምሩ ነዉ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ጥብቅ የቁጥጥር ማዕቀፍ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪ አገልግሎቶችን በአዲስ መልክ ለማስጀመር አጠቃላይ ዝግጅቶችን እያደረገ ይገኛል። ምንጭ _ካፒታል

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]