ሰባት የታጠቁ እና የፖለቲካ ኃይሎች አዲስ ጥምረት መመሥረታቸውን አስታወቁ

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-20 15:33:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰባት የታጠቁ እና የፖለቲካ ኃይሎች አዲስ ጥምረት መመሥረታቸውን አስታወቁ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሰባት የታጠቁ እና የፖለቲካ ኃይሎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን አዲስ ጥምረት መሥረታቸውን የሚገልጽ መግለጫ ይፋ አድርገዋል። ቡድኖቹ አዲሱን ጥምረት «የኢትዮጵያ ሕዝቦች ትብብር ለህልውና» ወይም በአጭሩ «ትብብር ለህልውና» በሚል መጠሪያ እንደሚጠሩት ገልጸዋል። በጥምረቱ የተካተቱት አካላት፦ በተሰራጨው መግለጫ መሠረት በጥምረቱ ውስጥ፦ • የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ • የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (OLA) • ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) • የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ONLF) • የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር • የቤንሻንጉል ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ • የጉሙዝ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ እንደተካተቱ ተጠቅሷል። መንግሥት የታጠቁ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]