#ዜናመሠረት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን ጨምሮ ሰባት ሀይሎች አዲስ ጥምረት መመስረታቸውን አስታወቁ

MESERETMEDIAneutral2026-09-20 15:21:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ዜናመሠረት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን ጨምሮ ሰባት ሀይሎች አዲስ ጥምረት መመስረታቸውን አስታወቁ እነዚህ ኃይሎች በመካከላቸው ያሉትን ልዩነቶች በሕዝቦች ነጻ ፍላጎት፣ በመርህና በሕጋዊ ሥርዓት ተመስርተው በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መስማማታቸው በመግለጫው ተጠቅሷል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/07f

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]