አቶ ጀማል እና በላይነህ ክንዴ ከምርጫ ጋር ተያይዞ በፍርድቤት ክስ ተመሰረተባቸው

CAPITAL NEWSPAPERneutral2026-09-20 16:24:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር አቀፍ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት በመሆን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ እንዲሁም በምክትል ፕሬዚዳንትነት አቶ በላይነህ ክንዴ መመረጣቸውን ተከትሎ የንግድና የዘርፍ ማህበራት አዋጅን የተላለፈ ነው የሚል ከፍተኛ የህግ ውዝግብ ተፈጥሯል እነዚሁ ተመራጭ አመራሮች ከአምስት ወራት በላይ የስልጣን ርክክብ ሳያደርጉ መቆየታቸውም ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት እንዲያመራ ተጨማሪ ምክንያት መሆኑን ካፒታል …

Read the full story at Capital Newspaper ↗
AdYour ad here[email protected]