ታግደዉ የነበሩት የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪዎች በአዲስ እና ጥብቅ ማዕቀፍ ሊጀምሩ ነዉ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-20 16:34:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታግደዉ የነበሩት የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪዎች በአዲስ እና ጥብቅ ማዕቀፍ ሊጀምሩ ነዉ‼️ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ጥብቅ የቁጥጥር ማዕቀፍ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪ አገልግሎቶችን በአዲስ መልክ ለማስጀመር አጠቃላይ ዝግጅቶችን እያደረገ ይገኛል። የኢትዮጵያ መንግሥት በስፖርት ውርርድ እና በዲጂታል ሎተሪ ኢንዱስትሪ ላይ ባደረገው የኦዲት ግኝት፣ ኦፕሬተሮች ለመንግሥት መክፈል የሚገባቸውን 27.5 ቢሊዮን ብር አለመክፈላቸውን ማረጋገጡን ተከትሎ፣ ዘርፉን በቴክኖሎጂ በተደገፈ የቁጥጥር ሥርዓት ውስጥ በማስገባት በድጋሚ ለማስጀመር ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። የኦዲት ረቂቅ መነሻ እንደሚለው፣ ፈቃድ ያላቸው የቤቲንግ ኦፕሬተሮች ከሐምሌ 2022 እስከ ታህሳስ 2025 ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ 199 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ በሲስተማቸው…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]