የስዌዲ ጣቢያው ጥቃት‼️
የስዌዲ ጣቢያው ጥቃት‼️ ትናንት መስከረም 9, 2019 ዓ.ም በትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን በሚገኙ በርካታ ከተሞች መብራት እንዲጠፋ ተደርጎ የኤርትራ ሰራዊት በስፋት እንዲገባ ተደርጓል። ይህንን ተከትሎ ዛሬ ረፋድ በአዲ ነብሪ ኢድ እና አዲ ዳኤሮ መካከል ባለው #ስዌዲ ጣቢያ ላይ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች ተካሂደዋል። ታጣቂዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። እህል የጫነ አንዳ ተሳቢ ተመቷል፣ ህወሓት የእርዳታ እህል ነው ያለ ቢሆንም እህሉ ለታጣቂዎቹ ከኤርትራ የተላከ መሆኑን የአካባቢው ምንጮች እየገለፁ ይገኛሉ። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗