ከዚህ ቀደም በይፋ ያልተገለጹ ግንኙነቶች እንዳሏቸው ሲነገር የቆየው ህወሓት፣ የአማራ ፋኖ ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አሁን በአንድ የጋራ ትብብር መድረክ መሳተፋቸውን በይፋ ተገለጸ።
ከዚህ ቀደም በይፋ ያልተገለጹ ግንኙነቶች እንዳሏቸው ሲነገር የቆየው ህወሓት፣ የአማራ ፋኖ ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አሁን በአንድ የጋራ ትብብር መድረክ መሳተፋቸውን በይፋ ተገለጸ። ሶስቱን ኃይሎች ጨምሮ ሰባት የትጥቅ ትግል ኃይሎችና የፖለቲካ ድርጅቶች " የኢትዮጵያ ህዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለህልውና " የተሰኘ የጋራ ትብብር መመስረታቸውን ዛሬ መስከረም 10፣ 2019 ዓ.ም. ባሰራጩት መግለጫ አስታውቀዋል። በትብብሩ ከተካተቱት መካከል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፣ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)፣ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (ኦነሰ)፣ የኦጋዴን ህዝብ ነፃነት ግንባር፣ የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር፣ የቤንሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ እና የጉሙዝ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ይገኙበታል። የአፋብን ሊቀመንበር አቶ ዘመነ ካሴ የትብብሩን መግለጫ በትግራይ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗