" በገዛ ባለቤቱ ፊት ሟችን በስለት ወግተው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውለናል " - ኢንስፔክተር ደሳለኝ ደንጊሶ
" በገዛ ባለቤቱ ፊት ሟችን በስለት ወግተው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውለናል " - ኢንስፔክተር ደሳለኝ ደንጊሶ በሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ግርማ ዋሸ ትናንት መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. ከምሽቱ 5፡40 ገደማ ከባለቤታቸው ጋር ከሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ህመምተኛ ጠይቀው ወደ ቤታቸው እየሄዱ በስለት ተወግተው ህይወታቸው አልፏል። የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምክትል መምሪያ አዛዥና የወንጀልና የትራፊክ አደጋ ምርመራ ኃላፊ ኢንስፔክተር ደሳለኝ ደንጊሶ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለጹት፣ ግድያው የተፈጸመው በከተማው ቱላ ክፍለ ከተማ ቱሎ ቀበሌ አማ ፓርክ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። " ተጠርጣሪዎቹ ለዝርፊያ በሚመስል መልኩ ሟች አቶ ግርማና ባለቤታቸው በእግር እየተጓዙ ባሉበት ጥቃት ፈጽመው፣ ግለሰቡን ሶስት ጊዜ በስለት እንደወጉት ባለቤቱ ባሰማችው ጩኸት አካባቢውን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗