" የጦርነቱን ሸክም እንዲሸከሙ ኤርትራ አሰልፋቸዋለች ! " - አቶ ጌታቸው ረዳ
" የጦርነቱን ሸክም እንዲሸከሙ ኤርትራ አሰልፋቸዋለች ! " - አቶ ጌታቸው ረዳ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የኤርትራ መንግሥት ከግብፅ ጋር በመሆን የምስራቅ አፍሪካን ሰላም ለማናጋት እና ቀጣናውን ለማተራመስ እየሠራ መሆኑን ተናግረዋል። ይህን ያሉት ከ " Pulse of Africa " ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው። በኤርትራ ያለው ከባድ የኑሮ ውድደት እና መጥፎ የፖለቲካ ሁኔታ በርካታ ወጣቶች ሀገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ ማድረጉን ያነሱት አቶ ጌታቸው " የሀገሪቱ ሠራዊትም ሀገር ለመጠበቅ ሳይሆን ፕሬዚዳንቱን ለመጠበቅ ብቻ የቆመ ነው " ብለዋል። በዚህም ምክንያት ኤርትራ ራሷ በቀጥታ በጦርነት ውስጥ ከመግባት ይልቅ፣ ሌሎች ታጣቂዎችን እንደ መሣሪያ በመጠቀም ግጭቶችን ከድንበሯ ራቅ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗