በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነውና የእንግሊዙ ኖርዊች ሲቲ የመስመር ተጫዋች ዓሊ አህመድ በደረሰበት የጉልበት ጉዳት፣ ከሜዳ ለረጅም ጊዜ ይርቃል
በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነውና የእንግሊዙ ኖርዊች ሲቲ የመስመር ተጫዋች ዓሊ አህመድ በደረሰበት የጉልበት ጉዳት፣ ከሜዳ ለረጅም ጊዜ ይርቃል በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው የ25 ዓመቱ ካናዳዊ ዓለም አቀፍ ተጫዋች ዓሊ አህመድ በጃንዋሪ 2026 ከካናዳው ቫንኩቨር ኋይትካፕስ ወደ እንግሊዙ ሻምፒዮንሺፕ ክለብ ኖርዊች ሲቲ በ2 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ማምራቱ ይታወሳል። በክለቡ በነበረው የመጀመሪያ የ6 ወራት ቆይታ እጅግ አስደናቂ አጀማመር በማሳየት 4 ጎሎችን አስቆጥሮ 3 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አሳልፏል። ይሁን እንጂ የኖርዊች ሲቲ ክለብ የቅርብ ጊዜ የህክምና እንደሚያመላክተው፣ ወጣቱ የመስመር አጥቂ ክለቡ ለአዲሱ የ2026/27 የውድድር ዘመን ቅድመ-ዝግጅት እያደረገ በነበረበት ወቅት ከኦሳሱና ጋር በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ላይ እጅግ ከባድ የጉልበት ጅማት ጉዳት…
Read the full story at zena24now ↗