ፎቶ፦ በዩኔስኮ የማይዳሰስ የዓለም ባህላዊ ቅርስ ሆኖ ከተመዘገበ በኋላ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረው የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል "ጊፋታ" እጅግ በድመቀ ሁኔታ ተከብሮ ተጠናቋል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-20 20:14:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፎቶ፦ በዩኔስኮ የማይዳሰስ የዓለም ባህላዊ ቅርስ ሆኖ ከተመዘገበ በኋላ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረው የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል "ጊፋታ" እጅግ በድመቀ ሁኔታ ተከብሮ ተጠናቋል። ‎የወላይታ ዞን አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ንጋቱ ጌታቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፣ የጊፋታ በዓል በሰላም ተከብሮ ማለፉን ገልጸዋል። ‎የበዓሉ ማሳረጊ የሆነው የ 'ጉሊያ' ሥነስርዓት ዛሬ ምሽት ተከናውኖ በዓሉ ፍፃሜውን ያገኘ ሲሆን የበዓሉ ታዳሚዎችም በሰላም ወደየመጡበት መመለሳቸውን ኮማንደር ንጋቱ ገልፀዋል። ‎ አዛዡ፤ ‎በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ መላው የፀጥታ አካላትና የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎች ለበረከቱት ከፍተኛ አስተጾ ምስጋና አቅርበዋል። የበዓሉ የአደባባይ ሥነሥርዓት ይጠናቀቅ እንጂ በቤተሰብ መጠያየቅና ልዩ ልዩ ስርዓቶች የበዓሉ አከባበር በቀጣይ ቀናት እንደሚከናወን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]