ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሦስት እና በስድስት ወራት በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል።

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-20 20:43:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሦስት እና በስድስት ወራት በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች አስመርቋል። በመርሐግብሩ ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፣ ባለሀብትና ሥራ ፈጣሪ ቢጂአይ ናይከር እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። ተመራቂዎቹ በድረ-ገፅ ግንባታ፣ በሶፍትዌር ማበልፀግ፣ በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ፣ በመሰረታዊ ኮምፒውተር፣ በአካውንቲንግ፣ በፒስቺሪ እና IFRS፣ በግራፊክ ዲዛይን፣ በጋዜጠኝነት፣ በኢንቴሪየር ዲዛይን፣ በዓለም አቀፍ ንግድ ኢምፓርት ኤክስፓርት፣ በሥራ ፈጠራ እና አመራር፣ በቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በሲኒማቶግራፊ፣ በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ በኮምፒውተር እና ሞባይል ጥገና፣ እና በቋንቋ የስልጠና ዘርፎች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘርፈ ብዙ የስልጠና ዘርፎቹ ላለፉት…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]