የሲአይኤ ዳይሬክተር ከግብፅ ፕሬዝዳንት ጋር ተገናኝተው በሱዳን እና በሶማሊያ የጸጥታ፣ በአፍሪካ ቀንድ የባህር ላይ ደህንነት ዙሪያ ተወያዩ፡፡
የሲአይኤ ዳይሬክተር ከግብፅ ፕሬዝዳንት ጋር ተገናኝተው በሱዳን እና በሶማሊያ የጸጥታ፣ በአፍሪካ ቀንድ የባህር ላይ ደህንነት ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የግብፅ ጀነራል ኢንተሌጀንሰ ሰርቪስ ዳይሬክተር ሀሰን ረሻድ በተገኙበት በዚህ ስብሰባ ላይ የግብፅ እና የአሜሪካ ስትራቴጂካዊ ግንኙነቶች እንዲሁም ክልላዊ እና ዓለም አቀፋዊ የደህንነት ጉዳዮች ተዳስሰዋል። በሱዳን ጉዳይ ኤል-ሲሲ፤ ግብፅ ለሱዳን አንድነት፣ ለአካባቢው መረጋጋት እና ሕጋዊ ለሆኑ አገራዊ ተቋማት ያላትን ድጋፍ ያረጋገጡ ሲሆን፤ “የሱዳን ሉዓላዊነት፣ አንድነት እና ግዛታዊ አንድነት ድርድር የማይደረግባቸው መርሆች ናቸው” ሲሉም ተናግረዋል። በተጨማሪም ጦርነቱን ለማቆም፣ የንጹሐንን መከራ ለመቀነስ እና ፖለቲካዊ መፍትሔን ለመደገፍ በሚደረጉ ክልላዊ እና ዓለም አቀፋዊ ማዕቀፎች ውስጥ ግብፅ የምታደርገውን ተሳትፎ አጉልተው አሳይተዋል።…
Read the full story at addis_news ↗