ላሚን ያማል የሰጠው አስተያየት የስፖርት ቤተሰቡን እያነጋገረ ነው።
ላሚን ያማል የሰጠው አስተያየት የስፖርት ቤተሰቡን እያነጋገረ ነው። ላሚን ያማል “ሪያል ማድሪድ እንዲሸነፍ እየተመኘሁ ነው ጨዋታቸውን የምከታተለው” ብሏል። የባርሴሎናው ወጣት ኮከብ ላሚን ያማል ከሞቪስታር ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ስለ ተቀናቃኞቹ የሰጠው ግልጽ አስተያየት የእግር ኳስ አፍቃሪዎችን ትኩረት ስቧል። ያማል የባርሴሎና የሊግ ተቀናቃኝ የኾነው ሪያል ማድሪድ በሚጫወትበት ወቅት ጨዋታቸውን የሚከታተለው ማድሪዶች እንዲሸነፉ እየተመኘ እንደኾነ ነው የጠቆመው። በሌላ በኩል የጀርመኑን ባየርን ሙኒክ ጨዋታ መመልከት…
Read the full story at amharamassmedia ↗