የሰላም አማራጩ ተጨባጭ ውጤት እያሳየ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-21 08:07:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰላም አማራጩ ተጨባጭ ውጤት እያሳየ ነው። ላለፉት ሦስት ዓመታት በርካታ ወጣቶች በትጥቅ ትግል ውስጥ በመሳተፍ ሕይወታቸውን በከንቱ ማጣታቸውን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል። በተሳሳተ መንገድ ነፍጥ አንግበው በመውጣታቸው እንታገልልሀለን የሚሉትን ሕዝብ ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሲዳርጉትም ቆይተዋል። በዚህም ምክንያት ባለሃብቶች በደኅንነት ስጋት ቀየ እና ልማታቸውን ትተው ሲሸሹ እንደነበርም የሚታወስ ነው። ላለፉት ሦስት ዓመታት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]