የጦር መሳሪያ በየመንገዱ የመሸጡ አሳዛኝ እውነታ‼
የጦር መሳሪያ በየመንገዱ የመሸጡ አሳዛኝ እውነታ‼ በቅርቡ በማህበራዊ ሚዲያ ሰፊ መነጋገርያን የፈጠረው እና በየመን ሰንአ ከተማ የመንገድ ዳር/አደባባይ (አውራ ጎዳና) ላይ የተቀረፀው ይህ ቪዲዮ፣ ሀገርና ህግ መንግስት ሲፈርስ የሚከተለውን ጥልቅ ውድቀት በግልጽ ያሳያል። በቪዲዮው ላይ የሚታየው እውነታ፡- 📌 በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ጫት ያጎረሰው የሰንአ ነዋሪ፣ የጦር መሳሪያዎችን (ልዩ ልዩ የቱርክ እና የአሜሪካ ሰራሽ Glock እና Glock C አይነት ሽጉጦችን) በደረቱ እና በወገቡ ላይ አንጠልጥሎ ለሚያልፉ አሽከርካሪዎች እና እግረኞች እንደማንኛውም ተራ ሸቀጥ ያማርጣል። 📌 ከሻጩ አጠገብ ህፃናት/ታዳጊዎች ሳይቀሩ መሳሪያዎችን በእጃቸው ይዘው ለገዥዎች ሲያቀርቡ እና ሲያሳዩ ይሰማሉ። 📌በመኪና ውስጥ ያለው ሰው የመሳሪያዎቹን ጥራት እየመረመረ በአንዱ ሽጉጥ (Glock) ላይ ዋጋ…
Read the full story at wasulife ↗