በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አብዛኛዎቹ አካባቢዎች በቀጣዩቹ ቀናት እንደሚጨምር በሚጠበቀው የዝናብ ሁኔታ ሳቢያ የኮሌራ ወረርሽኝ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አብዛኛዎቹ አካባቢዎች በቀጣዩቹ ቀናት እንደሚጨምር በሚጠበቀው የዝናብ ሁኔታ ሳቢያ የኮሌራ ወረርሽኝ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ። በክልሉ “ሁሉም አካባቢዎች” ይህንኑ ሁኔታ ታሳቢ ያደረገ “የመከላከል እና የዝግጁነት ስራ” እንዲጠናከርም ኢንስቲትዩቱ መልዕክት አስተላልፏል።ተቋሙ የኮሌራ ወረረሽኝ የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልዕክቱን ያስተላለፈው፤ በክልሉ ስር ለሚገኙ 12 ዞኖች ጤና መምሪያዎች እንዲሁም ለሶዶ፣ ዲላ እና አርባ ምንጭ ከተሞች በጻፈው ደብዳቤ ነው። ባለፈው አርብ መስከረም 8፤ 2019 የተጻፈው ይህ ደብዳቤ፤ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ከዓመታት በፊት የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ፤ “ቀላል የማይባል” ህመም እና ሞት ማስከተሉን አስታውሷል።በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሁኑ ወቅት የኮሌራ ወረረሽኝ…
Read the full story at addis_news ↗